ቋንቋ፦ አማርኛ
ደህና እደሩ፣ ቢራቢሮዎች, ቡና እና ሰማያዊው ቢራቢሮ

ደህና እደሩ፣ ቢራቢሮዎች

ጨረቃና ከዋክብት ወጥተዋል፤ ቡና ዓይኖቹን ጨፍኗል፤ ሁለት ቢራቢሮዎችም በአበቦቹ ላይ ያርፋሉ።

A4 PDFUS Letter PDF

ክፍል 1

ቡና እና ሰማያዊው ቢራቢሮ

ክፍል 1ን ተመልከቱ10 ደቂቃ

የሚታተሙ ገጾች

ቡና በየቋንቋው የራሱ ስም አለው