ቋንቋ፦ አማርኛ
ቀለሞችን ማዛመድ, ቡና እና ሰማያዊው ቢራቢሮ

ቀለሞችን ማዛመድ

ከእያንዳንዱ የቀለም ጠብታ ተመሳሳይ ቀለም ወዳለው ነገር መስመር ሳሉ፦ ቅጠል፣ ሙዝ፣ ቢራቢሮ እና ፖም። በቀለም ብታትሙት ይመረጣል።

ይህን ገጽ በቀለም አትሙት።

A4 PDFUS Letter PDF

ክፍል 1

ቡና እና ሰማያዊው ቢራቢሮ

ክፍል 1ን ተመልከቱ10 ደቂቃ

የሚታተሙ ገጾች

ቡና በየቋንቋው የራሱ ስም አለው